የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውላቸውን ለማራዘም ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በዛሬው ዕለት ስምምነት ፈፅመዋል። በ2013 ዓ.ም ብሔራዊ ቡድናችንን...
16ኛው የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የፊታችን ቅዳሜ በድምቀት ይጀመራል። በኤልያና ሞል ዛሬ በወጣው የእዚሁ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ላይም ውድድሩ በሁለት ምድብ...
የካፍ ኤሊት ኢንስራትክተር እና የባህር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ የሆኑት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው ተሹመዋል። ኢንስትራክተር አብርሃም በአፍሪካ...
ለ23 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ጥሪ ሲተላለፍ ከዚህ ቀደም ተመርጠው ላልተቀላቀሉ ተጫዋቾች በድጋሚ ጥሪ ተደርጓል። በሞሮኮ አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ...
የሴቶች ፣ የከፍተኛ ፣ አንደኛ እና ከ20 ዓመት በታች ሊጎች የዝውውር ጊዜ የሚጀመርበት ወቅት ታውቋል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚከናከኑ የሴቶች ፕሪምየር...
ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለ35 ተጫዋች ጥሪ ተደርጓል !! የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን በመጀመርያው ዙር ማጣርያ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮኖጎ...
ነሐሴ 21 እና 22 ቀን 2014 ዓ.ም በጎንደር ከተማ ሊካሄድ መርሐ ግብር ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 14ኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና የምርጫ...
(በታምሩ ዓለሙ) መንደርደሪያ.... አካሏ በሰለጠነው አለም በበለፀገ ሀገር በዘመናዊ ከተማ በምቾት አርፏል። የበጋውን ፀሀይ ይሞቃል፤ የስዊዘርላንዷን ኤግል መንደር ንፁህ አየር ይምጋል መንፈሷ ግን...
በመጪው ነሐሴ 22 በጎንደር ከተማ ለሚከናወነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት እና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በግንቦት ሰባቱ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የተሰየመው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident