መነሻ ገጽ Fitsum Nigusse fitsum
ተፃፈ በ

230 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ መድኅን በደጋፊዎቹ ያልተገባ ባህሪ ለቅጣት ተዳርጓል

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 21 ጎሎች በ18 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል !

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች በዋና አሰልጣኙ ውበቱ አባተ አማካኝነት ጥሪ አድርገዋል ። ➡️...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 16ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። በሳምንቱ 48 ተጫዋቾችና የቡድን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 15ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 15ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 13 ጎሎች ተቆጥረዋል። የጎሎቹ አገባብ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ለመቅጠር ባወጣው የስራ ማስታወቂያ መሠረት ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡ ተወዳዳሪዎች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ለመቅጠር ባወጣው የስራ ማስታወቂያ መሠረት መስፈርቱን ያሟሉ አምስት ተወዳዳሪዎች ባለፈው ሳምንት በጁፒተር ሆቴል ለውድድር የቀረበውን የአንድ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን 2022 የመጀመርያ የምድብ ጨዋታውን ነገ ከሞዛምቢክ አቻው ጋር ያደርጋል። ጨዋታውን አስመልክቶ የብሔራዊ ቡድናችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና አምበሉ መስኡድ መሐመድ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በመግለጫቸው በሀገር ቤት ዝግጅት ከጀመሩ በኋላ ከጃንዋሪ 4 ጀምሮ ወደ ሞሮኮ ባምራት ዝግጅት ማድረጋቸውን እና ከሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሁለት የዝግጅት...

ሴካፋዜናዎች

አቶ ኢሳያስ ጅራ በሴካፋ ምክትል ፕሬዝዳንትነት በድጋሚ ተመረጡ

የሴካፋየመእርጫ ጠቅላላ ጉባኤ በዛንዚባር ሆቴል ቨርድ የአባል ሀገራት እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል። በጉባኤው ላይ በተደረገው ምርጫ የታንዛንያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ7ኛ ሳምንት በተደረጉ አራት ተስተካካይ ጨዋታዎች ሶስቱ በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቁ 12 ጎሎች በ10 ተጫዋች ተቆጥረዋል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 13ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 13ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አራት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቁ 20 ጎሎች በ18 ተጫዋች ተቆጥረዋል።...