ወልቂጤ ከተማን እና ፋሲል ከነማን ያገናኘዉ የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። በአፄዎቹ በኩል ባለፈዉ ሳምንት ሀድያ ሆሳዕናን በረቱበት...
ለ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጀመሪያ የማጣሪያ ጨዋታቸዉን ለማድረግ ሰኞ ዕለት ወደ ዩጋንዳ ያመሩት ሉሲዎቹ ዛሬ ከሰዓት 10:00 ላይ ጨዋታቸዉን በሴንት ሜሪ ስታዲየም የሚያደርጉ...
በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ጨዋታ በባህርዳር ከተማ እና አዲስአበባ ከተማ መካከል ከቀኑ 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ተደርጎ...
የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ለ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታቸዉን ከዩጋንዳ አቻቸዉ ጋር ረቡዕ ዕለት ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም በካምፖላ ለማድረግ ነገ...
''ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተጫዉተዉ ዉጤት የሚያመጡበት እንጅ ስልጠናን መማሪያ መሆን የለበትም'' የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ''መንግስት አምና ብቻ ለእግርኳሱ 2.2...
በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከፊታቸዉ ለሚጠብቋቸዉ የማጣሪያ ጨዋታ ሉሲዎቹ ልምምዳቸውን በካፍ የልህቀት ማዕከል በመስራት ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል። የመጀመሪያ የማጣርያ ጨዋታቸውን ከሜዳቸው...
በአለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የምድቡን ሶስተኛ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ አቻዉ ጋር በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ በድን 3ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፏል።...
አጠቃላይ ስለጨዋታው.... "ደቡብ አፍሪካ ትልቅ ቡድን ነዉ ይሄ የታወቀ ነዉ። ለዛም ከመጀመሪያው ደቂቃ ጀምሮ ተጭነዉን ለመጫወት ሞክረዋል ሀይልን ቀላቅለዉ በመጫወት የኛን የጨዋታ መንገድ...
ለኳታሩ የ2022 የአለም ዋንጫ ለማለፍ በምድብ ሰባት ከጋና ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ዙምባቡዌ ጋር ተደልድለዉ የሚገኙት ዋልያዎቹ በዛሬዉ ዕለት ከቀኑ በ10:00 ሰዓት እንዲሁም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident