መነሻ ገጽ Ermias Misganaw Ermias Misganaw
477 መጣጥፎች
አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን በካሜሩን ያደርጋሉ !!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ታህሳስ 16 እንደሚጀምሩ መገለፁ ይታወሳል። ከዚህ ባሻገር ዝግጅታቸውን በሀገር ውስጥ ወይስ ከሀገር ዉጭ ያደርጋሉ የሚለዉ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሰበታ ከተማ ከአጥቂዉ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ሰበታ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረዉ ናሚቢያዊዉ አጥቂ ጁንያስ ናንጄቦ ከክለቡ ጋር በስምምነት መለያየቱ ተሰምቷል። ከዚህ ቀደም ለወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ለዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 41 ሚሊዮን ብር ተጠይቋል

ከጥር 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከስምንት አመታት በኋላ ተሳታፊ የሆኑት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዝግጅት አንስቶ ለሚኖራቸው አጠቃላይ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫዉ ላይ እንደሚሳተፍ ታዉቋል !!

በተለያዩ ትልልቅ የእግርኳስ የውድድር መድረኮች ላይ ሀገሩን ኢትዮጵያ በመወከል በበጎ መልኩ በማስጠራት የሚታወቀው ባምላክ አሁን ደግሞ በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚደረገዉ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አሰራሩን ለማዘመን ስምምነት ተፈራርሟል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበርን የአስተዳደር፣የማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ዘርፍን ለማዘመንና ለማሻሻል የሚስችል ጥናት ለማስራት በዛሬዉ ዕለት ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን ዛሬ ከሰዓት የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አብነት...

አፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዋልያዎቹን ለመደገፍ ወደ ካሜሩን የሚጓዙ ደጋፊዎችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከ8 ዓመታት ቆይታ በኋላ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ተከትሎ በካሜሩን ለሚደረገው ቆይታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ወደ ክስ ሊያመሩ ነዉ !!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ከዉድድሩ እንዲሁም ከሚደረጉ ጨዋታዎች ፉክክር ባሻገር ሁልጊዜም በየአመቱ አብሮ የሚነሳዉ የክለቦች እና የተጫዋቾች የደመወዝ ዉዝግብ ሲሆን በዚህኛው አመትም አጠቃላይ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የ2014 አመት የከፍተኛ ሊግ መርሀግብር ዛሬ በሚደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ጅማሯቸዉን የሚያደርጉ ይሆናል !!

በኢትዮጵያ ሁለተኛ እርከን በሆነዉ ከፍተኛ ሊግ 30 ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ በሆሳዕና ከተማ ፣ ጅማ እና ሰበታ ከተማ ከዛሬ ታህሳስ 2 ጀምሮ ዉድድራቸዉን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ታህሳስ 23ና24 እንደሚካሄድ ታዉቋል !!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህዳር 25 እና 26/2014 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ ሊያካሄድ የነበረው 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል። በያዝነው...