የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ሰሞኑን በክለቡ ለተፈጠረዉ ዉዝግብ መነሻ ነው ያለውን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ወንድሙ ሳሙኤልን ከኃላፊነት አንስቷል። የክለቡ ቦርዱ ስራ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ቀን 7 ሰዓት ሲል ጨዋታቸዉን አድርገው ወልቂጤ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ1ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች !! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና አመራር ስነስርዓት ኮሚቴ በአንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያዎችን በተመለከተ...
በመጀመሪያዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ መቻል እና ሀድያ ሆሳዕና ተገናኝተዉ መቻል 1ለ0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የመጀመሪያ ጨዋታውን በድል ተወጥቷል።...
በአሰልጣኝ ጥላሁን ተሾመ እየተመሩ በታሪካቸዉ ለመጀመሪያ ጊዜ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎን ማድረግ የቻሉት ለገጣፎ ለገዳዲዎች የመጀመሪያ ጨዋታቸዉን በድል ተወጥተዋል። በዋና ዳኛ...
በአዲሱ አሰልጣኛቸው ገብረክርስቶስ ቢራራ እየተመሩ የዉድድር አመቱን የመክፈቻ ጨዋታ መከወን የቻሉት ወልቂጤ ከተማዎች በፊት መስመር አጥቂያቸዉ ጌታነህ ከበደ ብቸኛ ግብ ተጋጣሚያቸውን የመሳይ ተፈሪዉን...
የፊታችን መስከረም 8 በስድስት ዘርፎች ለሚካሄደዉ ሁለተኛዉ የስፖርት ዞን አዋርድ በዛሬዉ ዕለት በቤዝ ኢትዮጵያ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። በራዲዮ ፕሮግራም ታሪክ ለመጀመሪያ...
በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና እየተመሩ በተጠናቀቀዉ አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደግ የቻሉት እና በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን...
አዳማ ከነማ ሁለት ጋናዊያን ተጫዋቾችን አስፈርሟል !! አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ላይ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋችን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident