በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በያዝነዉ አመት ወደ ሊጉ ያደጉት ኢትዮጵያ መድን እና ለገጣፎ ለገዳዲ ተገናኝተው መድን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 5ለ1 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። በቅርቡ ህይወታቸው ላለፈዉ ታላቁ የስፖርት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ቀን 7 ሰዓት ላይ የተገናኙት ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ጨዋታቸዉን 1 አቻ...
ኢትዮጵያዊዉ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የፊታችን ቅዳሜ ጁባ ላይ የሚደረገውን የአልሂላል እና ያንግ አፍሪካ ተጠባቂ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ እንደሚመራዉ ታውቋል።...
በሁለተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል። በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ በነበረዉ ጨዋታ የመጀመሪያውን የግብ...
የዋልያዎቹ አማካይ ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ኤል ጉና ጋር በመለያየት ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱ በዛሬዉ ዕለት ታዉቋል። ተጫዋቹ በተጠናቀቀው የውድድር አመት በሊጉ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን እንዲሁም በተናጥል ለስፖርቱ ባለሙያዎች የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል። ባለፉት ወቅቶች ለአሰልጣኞች፣ ዳኞች፣...
በመጀመሪያው ሳምንት በመቻል አንድ ለዜሮ ተሸንፈዉ ወደ ዛሬዉ ጨዋታ የመጡት ሀድያ ሆሳዕናዎች ከመመራት ተነስተው ሲዳማ ቡናን አራት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።...
ፈረሰኞቹ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ ኢትዮጵያ መድንን 7ለ1 በሆነ ዉጤት ካሸነፉበት የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታ ምንም ለዉጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ ሲገቡ በተቃራኒው ኤሌትሪኮች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident