መነሻ ገጽ Biruk Hanchacha Biruk Hanchacha
81 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ቀጥሯል።

ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ የመሀል ተከላካይ አስፈርሟል።

በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ በሀዋሳ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እያደረጉ የሚገኙት አፄዎቹ የመሀል ተከላካይ የሆነዉን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማዎች የአጥቂያቸዉን ዉል ሲያድሱ አንድ ተጫዋች አስፈርመዋል።

  አሰልጣኝ በረከት ደሙን የክለባቸዉ ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት የ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማዎች የአራተኛ ተጫዋቻቸዉን ዉል ሲያድሱ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል።

  የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ክለቡን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እየመራ የቆየዉን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዉል አድሷል።

በ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን ላይ በ30 ሳምንት ጨዋታዎች 34 ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደዉ አርባምንጭ ከነማ የነባር...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ምክትል አሰልጣኝ አዲስ ወርቁ ሀላፊነቱን መልቀቁን አሳዉቋል።

ላለፉት ስድስት አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በጨዋታ ተንታኝነት ፣ በአስተርጓሚነት እና በምክትል አሰልጣኝነት ያገለገለዉ አዲስ ወርቁ ወደ ሌላ ሀላፊነት ለማምራት በመወሰኑ በቅዱስ ጊዮርጊስ...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የፍፃሜ ጨዋታዉን ዛሬ ያካሂዳል።

በአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው እየተመሩ በኡጋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው የሴካፋ ዞን የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ ዉድድር ላይ ተሳታፊ የሆኑት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንስቶቹ የፍፃሜ ጨዋታቸውን ዛሬ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልቂጤ ከተማዎች የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል።

አሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረትን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ በመሾም ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንስቶቹ ለዋንጫ አልፈዋል።

በኡጋንዳ እየተካሄደ በሚገኘዉ በካፍ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዉድድር ላይ በዛሬው እለት በግማሽ ፍፃሜ ከኬንያው ቬጋ ኩዊንስ ጋር ጨዋታውን ያደረገዉ የኢትዮጵያ...