ምሽት 1 ሰዓት ላይ በካሜሩን እና ቡርኪናፋሶ ጨዋታ ጅማሮውን ያደረገው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያን እና ኬፕ ቨርዴን አገናኝቶ 45+1...
ዋልያዎቹ የፊታችን እሁድ በይፋ ለሚጀመረው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ከታህሳስ 17 ጀምሮ ወደ አዘጋጇ ሀገር ካሜሩን በመጓዝ ዝግጅታቸውን እያደረጉ እንደሆነ ይታወቃል ። ወደ ስፍራው...
በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ በኢትዮጵያ ምድብ የሚገኘው የቡርኪናፋሶ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት የወዳጅነት ጨዋታ አድርጓል ። በካሙ ማሎ የሚሰለጥነው ቡድን በአቡ ዳቢ ዝግጅቱን እያደረገ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ጥፋቶች ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል ። በዘጠነኛው ሳምንት በተካሄዱ 8 ጨዋታዎች 38 ተጫዋቾች/የቡድን አመራሮች...
በዘጠነኛው ሳምንት እና በሊጉ የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ብሩክ በየነ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ሀይቆቹ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል...
በሊጉ የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ ቀን ላይ በቅድሚያ አዳማ ከተማን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ የቀድሞ ክለቡን በገጠመው ፋሲል ተካልኝ በሚመሩት አዳማ ከተማዎች የ1 ለ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር ሲሆኑ ከነአን ማርክነህ በ81ኛ ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ግብ ፈረሰኞቹ 1 ለ 0 አሸንፈው ወተዋል...
በዘጠነኛ ሳምንት የሶስተኛው ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና በወልቂጤ ከተማ መካከል ተደርጎ በጳውሎስ ጌታቸው የሚመራው ወልቂጤ ከተማ 3 ለ 2 በሆነ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident