መነሻ ገጽ የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የትግራይ  እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኮሎኔል ኣወል አብዱራሂምን ክልሉን ወክለው በስራአስፈፃሚነት እንዲወዳደሩ ውክልና ሰጠ
የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የትግራይ  እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኮሎኔል ኣወል አብዱራሂምን ክልሉን ወክለው በስራአስፈፃሚነት እንዲወዳደሩ ውክልና ሰጠ

አጋራ
አጋራ

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አወዛጋቢ የነበሩትን አቶ ተክለወይኒ አሰፋን ከቦታቸው ማንሳቱን ተከትሎ  ማንን ይተካሉ እሚለው ሀሳብ የስፖርቱን ቤተሰብ  ሲያጠያይቅ የነበር ጉዳይ ነው ፡፡

እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ በዛሬው እለት ትግራይ ክልልን  እሚወክሉ ሁለት ስራ አስፈፃሚዎችን  ይፋ ሊያደርግ ችሏል፡፡የደደቢት እግር ኳስ ቡድን መስራች እና ኘሬዝዳንት የነበሩትን ኮሎኔል ኣወል አብዱራሂምን እና የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ምክትል ዳይሬክትር የሆኑት እና በስፖርቱ መስክ በብዙ የሀላፊነት ቦታዎች ላይ የቆዩትን ዶ/ር ወልደገብርኤል መዝገቦ ክልሉን ወክለው እንዲወዳደሩ የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውክልና መስጠቱ አስታውቋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሚዲያ ኦፊሰሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጠናቀቀ

ለፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ የኮሚኒኬሽን እና ማርኬቲንግ ስልጠና ተሰጠ የኢትዮጵያ እግር...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

እዮብ አለማየሁ ለወልዋሎ እንዲጫወት ተወሰነ

እዮብ አለማየሁ ጉዳይ  ውሳኔ አገኘ። ከሀድያ ሆሳዕና ጋር የነበረው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱ ተጫዋቾች ለመቻል እንዲጫወቱ ሲወሰን ቅጣትም ተጣለባቸው

አለምብርሀን ይግዛው እና አማካዩ አብዱልከሪም ወርቁ ጉዳይ ውሳኔ አገኘ። በያዝነው የክረምቱ የዝውውር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፌደሬሽኑን ለ3ኛ ጊዜ ለመምራት ብቸኛ እጩ ሆነው ቀርበዋል።

እጩ ሆኜ መቅረቤን እንጂ ሌሎች ተፎካካሪዎች ለምን በፕሬዝደንትንት ለመወዳደር እንዳልቀረቡ የማውቀው ነገር...