ፋሲል ከነማ አዲስ ግደይን በሁለት አመት ውል አስፈርሟል!

የቀድሞው የሲዳማ ቡና ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባለፉት ሶስት አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቆይታ ያደረገው እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ያነሳው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ አዲስ ግደይ ቀሪ ውል እያለው በመለያየት ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት አፄዎቹን በይፋ ተቀላቅሏል።
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...
በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...
ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ