መነሻ ገጽ ወልዋሎ ወልዋሎ ጋናዊ አማካይ አስፈረመ
ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ጋናዊ አማካይ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ወልዋሎ ጋናዊውን አማካይ ሰቲህ አማካይ አስፈረመዋል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ጋናዊውን አማካይ ሰቲህ ኦሴን የግላቸው አድርገዋል። በሀገሩ ክለቦች ኤልቨን ወንደርስ ፣ አሻንቲ ኮቶኮ እና አሳንቲ ጎልድ በግብፁ ባላዲያ እና በእስራኤሉ ሀፖል ክፋር እንዲሁም የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በባህርዳር ከተማ ካሳለፈ በኋላ ቀጣይ መዳረሻው ወልዋሎ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...