መነሻ ገጽ ሸገር ከተማ የሱፍ ሞሮ ወደ ለ ሸገር ከተማ ፈርሟል።
ሸገር ከተማ

የሱፍ ሞሮ ወደ ለ ሸገር ከተማ ፈርሟል።

አጋራ
አጋራ

ሸገር ከተማ ቶጓዊውን ግብ ጠባቂ አስፈረመ

የተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ለሀገሩ ክለቦች ኤፍሲኤ ፣ ለጄሲኤ ፣ለዳይናሚክ ቶጎ እና ለኮንጎው ኢሎይ ሉፖፖ ከተጫወተ በኋላ ወደ ሀገሩ ከተመለሰ በኋላ ለጎሚዶ ሲጫወት ቆይቶ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ በኢትዮ ኤሌክትሪክ መለያ ሲጫወት የተመለከትነው ቶጓዊው ግብ ጠባቂ የሱፍ ሞሮ በአንድ አመት ውል ወደ ሌላኛው የሀገራችን ክለብ ሸገር ከተማ አምርቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሸገር ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን 1–0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል።

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ በሲቢኢ ኢትዮጵያ...

ሸገር ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሪፓርት | አዳማ ከተማና ሸገር ከተማ ያለ ግብ ተለያዩ

በአቤኔዘር አበበ የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ አዳማ ከተማና...

ሸገር ከተማቅድመ ውድድር ዝግጅትዜናዎች

የክለቦች ዝግጅት | ሸገር ከተማ

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ሸገር ከተማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ...

ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ብርሀኑ ወርቁ (ፈየራ) የሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሆነ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚካፈለው የአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቁ ሸገር ከተማ ረዳት አሰልጣኝ...