መነሻ ገጽ Uncategorized ጥሎ ማለፍ | የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች እሚካሔዱበት ቀናት ታውቀዋል
Uncategorized

ጥሎ ማለፍ | የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች እሚካሔዱበት ቀናት ታውቀዋል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ከፊታችን ማክሰኞ ጀምሮ ይካሄዳሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ፋሲል ከተማ፣ መከላከያ ፣ጅማ አባቡና፣አዲስአበባከተማ፣ወላይታዲቻ፣ወልደያ  ከተማና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀሉ ክለቦች ናቸው። የውድድሩ አሸናፊ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ እሚሳተፍ ይሆናል፡፡

በሩብ ፍፃሜው እሚገናኙት:-

 

                             የጥሎ ማለፍ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች 

 



PicsArt_1489238410659

ማክሰኞ ሰኔ 20 ቀን2009
 10:30
 ቅዱስ ጊዮርጊስ 
?-?
 መከላከያ 
  ረቡዕ  ሰኔ  21 ቀን2009
 10:30
ፋሲል ከተማ
?-?
 ወልዲያ ከተማ
ሐሙስ ሰኔ 22 ቀን 2009
08:30
ጅማ አባቡና
?-?
አዲስ አበባ ከተማ      
 10:30
ወላይታ ድቻ
?-?
 ኢትዮ ኤሌትሪከ

 

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...