መነሻ ገጽ U -17 ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል
U -17 ፕሪሚየር ሊግUncategorized

ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር በዛሬው እለት ፍጻሜውን ሲያገኘ :: ሃዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍጻሜ ተፋለመው ፥ መደበኛው የጨዋታ ጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ሲጠናቀቅ ።​

 ለሁለቱም ክለቦች በጠሰጠ መለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች ሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በ4ለ2 በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ አመት የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡

ይህንን ተከትሎም ፕሪምየርሊጉን ቅዱስ ጊዮርጊስ 2ኛ በመሆን ሲያጠናቅቅ፤ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3ኛ፣ አዳማ ከተማ 4ኛ ደረጃን ይዘው ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...