መነሻ ገጽ Uncategorized ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያም ተለያዩ
Uncategorized

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያም ተለያዩ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያም ተለያዩ

ላለፉት 4 አመታት በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቆዩት አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማሪያም ቀሪ የፊርማ ግዜ እያላቸው ክለቡ  ከሀላፊነታቸው አንስቷል ፡፡

ለአስልጣኙ ከሀላፊነታቸው መነሳት በ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ አንደኛ ዙር ያስመዘገቡት ውጤት ቀዳሚ ድርሻውን ይወስዳል፡፡

ክለቡ በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ አንደኛው ዙር በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ በ15ኛ ደረጃ ይገኛል፡፡

በሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ በዋና አሰልጣኝነት የክለቡ ምክትል አሰልጣኝ ሲሳይ እና ከ20 አመት በታች አሰልጣኝ  የሆኑት ግርማ ፀጋዬ   እንደሚመሩት ዛሬ የክለቡ ቦርድ ወስኗል፡፡

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...