መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ​ኢትዮጵያ ቡና ከአሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች ጋር በስምምነት ተለያይቷል 
ኢትዮጵያ ቡና

​ኢትዮጵያ ቡና ከአሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች ጋር በስምምነት ተለያይቷል 

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ቡና አስልጣኝ ድራጋን ፓፓዲችን ለሁለተኛ ግዜ ወደ ኢትዮጵያ ቡና በመምጣት የክረምቱን ወራት የቅድመ የውድድር ዝግጀት ግዜ  ክለቡን በማዘጋጀት እንዳሳለፉ ይታወቃል።
የ78 ዓመቱ ፓፓዲች ደንገት ባጋጠማቸው የጤና እክል ወደ ሆስፒታል በመግባት ህክምና መከታተል ከጀመሩ ቀናቶች ተቆጥረዋል ።
ህክምናውን እየተከታተሉበት ካለው ሃሌ ሉያ ሆስፒታል ዶክተሮች እየተሰማ ያለው ዜና በዚህ ሰዓት ለቡና ደጋፊዎች አስደንጋጭ ሊሆን ይችላል።
ዶክተሮቹ ለናይጄሪያው ፓፓዲች ወኪል እደተናገሩት ጉዳዩ አሳሳቢ የልብ ህመም ስለሆን ዳግም ወደ እግር ኳስ አሰልጣኝነት መመለስ እንደሌለበት ፤ ከእድሜ ጋር ተያይዞ ጭንቀት እና ደስታ አስልጣኙን ወደ ከፋ አደጋ ሊመራው ስለሚችል ወደ ሀገሩ ተመልሶ የተሻለ ህክምና እና እረፍት እንዲያደርግ ሞያዊ ምክር ለግሰዋል።
 የኢትዮጵያ ቡና አመራሮች የዶክተሮቹን ውሳኔ ከሰሙ በሀላ ከፓፓዲች ጋር የመለያየታቸው ነገር እርግጥ በመሆኑ  አማራጮችን መፈለግ ጀምረዋል።

አሁንም ከሰርቢያ ሌላ አሰልጣኝ ለማምጣት እየሞከረ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ቡናና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋሩ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ኢትዮጵያ ቡናን አሸናፈ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮ...

ነጌሌ አርሲኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሰጎኖቹ ከቡናማዎቹ ላይ ሦስት ነጥብን ሸምተዋል

በሊጉ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ነገሌ አርሲ 3ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ...