መነሻ ገጽ Uncategorized ​ስንብት | ወላይታ ድቻ መሳይ ተፈሪ ከሀላፊነታቸው አሰናበተ 
Uncategorized

​ስንብት | ወላይታ ድቻ መሳይ ተፈሪ ከሀላፊነታቸው አሰናበተ 

አጋራ
አጋራ

 ወላይታ ድቻን ላለፉት 8 እና 9 አመታት ከምስረታ ጀምሮ  በሀላፊነት የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በ8ጨዋታዎች 16ኛ ደረጃ ላይ መቀመጣቸውን ተከትሎ ቡድኑ በዘንድሮ ዓመት ሀገርን ወክሎ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ላይ እንደመሳተፉ ያስመዘገቡት ውጤት እንደ ምክኒያት መሆኑ የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ  አሰፋ ተናግረዋል ፡፡  ቡዱኑ በጊዚያዊነት ከ20 አመት በታች አሰልጣኝ  ዘነበ አሰፋ ቡድኑን እንደሚይዘው ታውቋል፡፡

አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪ  በተጨዋችነት ዘመኑ የአርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ የወንጂ ስኳር  የኢትዮጵያ ቡና የአየር ኃይልና  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫውቶ ማሳለፉ እሚታወስ ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...