መነሻ ገጽ Uncategorized ፍሬው ሰለሞን ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል፡፡
Uncategorized

ፍሬው ሰለሞን ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል፡፡

አጋራ
አጋራ

ከሀዋሳ ከተማ ጋር ላለፉት ሁለት ዓመታትን መቆየት የቻለው ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ / ሀይቆቹን በመልቀቅ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እሚመራው ጦሩን ተቀላቅሏል።

በዝውውር መስኮቱ ጥሩ እየተንቀሳቀሰ እሚገኘው መከላከያ ተመስገን ገብረኪዳንን ከጅማ አባጅፋር፣ ዓለምነህ ግርማን ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲና ብሩክ ቃልቦሬን ከወልዲያ ከተማ ለሁለት ዓመት ማስፈረሙን የመከላከያ ስፖርት ክለብ ተወካይ ኮሎኔል ንጉሴ አየለ ለሀትሪክ ስፖርት ድህረ-ገጽ ተናግረዋል።

በተጨማሪም ክለቡ የሙሉቀን ደሳለኝ፣ ምንተስኖት ከበደ፣ ምንይሉ ወንድሙና ሽመልስ ተገኝን ኮንትራት በሁለት ዓመት ማራዘሙን አስታውቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

የሊጉ የ33ኛ ሳምንት ሦስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

መቻል ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ዕኩል የሚሆንበትን ዕድል ከባህርዳር ከተማ ጋር አቻ...

Uncategorized

FIFA temporarily lifts transfer ban on St. George

Saint George's has had its transfer ban imposed by FIFA temporarily lifted...

Uncategorized

29ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ...

Uncategorized

ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም ራሳቸውን አገለሉ

ሀያ አምስት አመታቶችን በዳኝነት ያገለገሉት ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው ከዳኝነት አለም በይፋ ማቆማቸውን...