መነሻ ገጽ Uncategorized ጌታነህ ከበደ(ሰበሮም) የዮርዳኖስ አባይ ሪከርድ ለመጋራት ታላቅ ግስጋሴ ላይ ይገኛል
Uncategorized

ጌታነህ ከበደ(ሰበሮም) የዮርዳኖስ አባይ ሪከርድ ለመጋራት ታላቅ ግስጋሴ ላይ ይገኛል

አጋራ
አጋራ

በ29ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ እሁድ እለት መደረግ የነበረበት የሊግ ጨዋታ በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ምክኒየት ዛሬ 10:30 ላይ ደደቢት ከ ሲዳማ ቡና ጨዋታ ተካሂዷል፡፡ በጨዋታውም ደደቢቶች በሁለተኛው አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ በኘሪሜየር ሊጉ ታሪክ በ1993 በዮርዳኖስ አባይ በ24 ጎል የተያዘውን ሪከርድ ለመስበር የተጠጋበትን ጎል በ81 ኛው ደቂቃ ላይ ጌታነህ ከበደ አስቆጥሯል፡፡በዚህም በአመቱ ያስቆጠራቸው የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ደረጃውን ወደ 23 ሊያሳድግ ችሏል፡፡

ጌታነህ ከበደ  በ1993 በዮርዳኖስ አባይ የተያዘውን ሪከርድ ለመጋርት ወይም ለመስበር አንድ እና ከዚያ በላይ ጎሎች ማስቆጠር ይጠበቅበታል፡፡ በዚህም  የ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጨዋታ ወደ ወላይታ አምርቶ የወራጅ ስጋት ካለበት ወላይታ ድቻ ጋር የለበትን ጨዋታ መጠበቅ ግድይለዋል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...