መነሻ ገጽ Uncategorized ጋቶች ፓኖም ለሩሲያ ክለብ አንዚ ማካቻካላ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፡፡
Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ጋቶች ፓኖም ለሩሲያ ክለብ አንዚ ማካቻካላ ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፡፡

አጋራ
አጋራ

​ኢትዮጵያ ቡናው  ጋቶች ፓኖም ለሩሲያው ክለብ አንዚ ማካቻካላ ለመጫወት   ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ጋቶች ከጋና  መልስ ለሙከራ ወደ ሩሲያ አምርቶ በተሳካ ሁኔታ የሙከራ ጊዜውን አጠናቆ  ከ አንዚ ማካቻካላ  ክለብ ጋር የ3 ዓመት የፊርማ ኮንትራት ሊፈራረም ችልዋል፡፡


አንዚ ማካቻካላ በ2017 የውድድር አመት በሩሲያ ኘሪሜየር ሊግ 13 ኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ እሚታወቅ ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...