መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ ​የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ5 አመት የሚቆይ የሰላሳ ሚሊዮን ብር የስፖንሰርሺፕ.ስምምነት ተፈራረመ 
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

​የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ5 አመት የሚቆይ የሰላሳ ሚሊዮን ብር የስፖንሰርሺፕ.ስምምነት ተፈራረመ 

አጋራ
አጋራ

​የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሄኒከን ኩባንያ ጋር በተለይም
ከማልታ ሶፊ ምርት ዘርፍ ጋር ለ5 አመት የሚቆይ
የ30,000,000.00 /የሰላሳ ሚሊዮን/ ብር የስፖንሰርሺፕ
ስምምነት ሰኞ ግንቦት 7/2009 ዓ.ም. ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ
በሂልተን አዲስ ሆቴል የተፈራረመ ሲሆን ጋዜጣዊ መግለጫም
ሰጥቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ድጋፍ ለሚስፈልጋቸው አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

ፌዴሬሽኑ በክልልና ከተማ አስተዳደሮች ለሚገኙና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አትሌቶች፣ አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

• ፌዴሬሽኑ የብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ኮማንደር አትሌት...