መነሻ ገጽ Uncategorized የአፍሪካ የቻምፒየንስ የምድብ ድልድል ዛሬ በግብፅ ካይሮ ይፋ ሲሆን ኢትዮጵያን የወክለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አውቋል
Uncategorized

የአፍሪካ የቻምፒየንስ የምድብ ድልድል ዛሬ በግብፅ ካይሮ ይፋ ሲሆን ኢትዮጵያን የወክለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አውቋል

አጋራ
አጋራ

 

በአዲሱ የምድብ ድልድል መሰረት 16 ቡድኖች በአራት ምድብ ተደልድለዋል። በዚህም መሰረት የደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ፣ የቱኒዚያው ኤስፔራንስ ደ ቱኒዝ እንዲሁም የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎው ኤ ኤስ ቪታ የቅዱስ ጊዮርጊስ የምድብ ተጋጣሚዎች ሆነዋል።

ምድብ ሀ

  • ኤቷል ደ ሳህል 
  • አል ሜሪክ 
  •  አል ሂላል
  • ፌሬቪየሮ ደቪየራ

 

ምድብ ለ

  • ዛማሌክ 
  •  ዩኤስኤም አልጀርስ 
  •  አህሊ ትሪፖሊ 
  •  ካፕስ ዩናይትድ

ምድብ ሐ

  • ማሜሎዲ ሰንዳውንስ 
  •  ኤስፔራንስ ደቱኒዝ 
  •  ኤ ኤስ ቪታ 
  •  ቅዱስ ጊዮርጊስ

ምድብ መ

  • አል አህሊ 
  • ዋይዳድ ካዛብላንካ 
  •  ኮተን ስፖርት 
  • ዛናኮ
አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...