መነሻ ገጽ ባህርዳር ከተማ ዝውውር | እንዳለ ከበደ ለባህርዳር ከተማ ፊርማውን አኑሯል 
ባህርዳር ከተማየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | እንዳለ ከበደ ለባህርዳር ከተማ ፊርማውን አኑሯል 

አጋራ
አጋራ

​ ባህርዳር ከተማ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን መቅጠሩን ተከትሎ በቀጣዩ አመት በከፍተኛ ሊጉ ጠንካራ ተሳተፎ  ለ ይጠቅሙኛል ብሎ ያመነባቸውን ተጫዋቾችን እያስፈረመ መቆየቱ ይታወቃል ፡፡

ዛሬ ደሞ 2ተጫዋቾች ያስፈረመ ሲሆን ከወልዋሎ አዲግራት የአጥቂ መስመር ተጫዋቹን እንዳለ ከበደ ሲያስፈረም ከለገጣፎ የመስመር ተከላካዩን ዮናስ በርታን አስፈርሟል፡፡  ከኢትዮጵያ ቡና ደግሞ የመስመር ተመላላሹን ሳለአምላክ ተገኝን ለማስፈረም ከጫፍ ደረሷል  ፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ...