መነሻ ገጽ መቐለ ከተማ ​ዝውውር | መድሀኔ ታደሰ ለመቐለ ከተማ ፊርማውን አኖረ
መቐለ ከተማየዝውውር ዜናዎች

​ዝውውር | መድሀኔ ታደሰ ለመቐለ ከተማ ፊርማውን አኖረ

አጋራ
አጋራ

 መቐለ ከተማ በ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ  ተሳትፎ  ተጫዋቾችን ለማስፈረም መልካም እንቅስቃሴን ሲያደርጉ የቆዩት አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ከሀዋሳ ከተማ  በአንድ አመት ውል  መድሀኔ ታደሰን አስፈርሟል፡፡

በ2003 ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ማንሳት የቻለው መድሀኔ ታደሰ  በትራንስ ኢትዮጵያ ፤መከላከያ፤ኢትዮጵያ ቡና፤ዳሽን ቢራ  እንዲሁም በ2009 የወድድር ዘመን ከሀዋሳ ከተማ ጋር ማሳለፉ የሚታወስ ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
አርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በነፃ ዝውውር ናይጄሪያዊ አጥቂ አግኝቷል

በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...

መቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ጋናዊው ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ለመድን ፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ...