መነሻ ገጽ ደቡብ ሲቲ ካኘ ​የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ እጣ አወጣጥ ስነስርአት በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል ዛሬ 10:00 ላይተከናውኗል፡፡
ደቡብ ሲቲ ካኘ

​የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ እጣ አወጣጥ ስነስርአት በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል ዛሬ 10:00 ላይተከናውኗል፡፡

አጋራ
አጋራ

 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች
ሊጉ ከመጀመሩ አስቀድሞ ራሳቸውን ለማዘጋጀት

ከሚረዷቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የደቡብ

ካስትል ዋንጫ ነገ ይጀመራል፡፡ ዛሬ በሴንትራል

ሆቴል የእጣ አወጣጥ ስነ ስርአት ሲደረግም የክለብ

አስልጣኞች ፣ ቡድን መሪዎችና የደቡብ ክልል እግር

ኳስ ፌድሬሽን ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ወልደ ሚካኤል

መስቀሌን ጨምሮ ጥሪ የተደረጋለቸው እንግዶች

በመገኘት ስነ ስርአቱን ታድመዋል፡፡

#የደቡብካስትልዋንጫ

በሐዋሳ ከተማ ነገ የሚጀመርው የደቡብ ካስትል ዋንጫ ማን ከማንን ያገናኛል?

#ምድብ -1

ሀዋሳ ከተማ 

ወላይታ ዲቻ 

ኢትዮጵያ ቡና 

ፋሲል ከተማ

#ምድብ – 2

ሲዳማ ቡና 

አርባምንጭ ከተማ 

ድሬዳዋ ከተማ

ወልዳያ ከተማ

ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ

 #ሐዋሳከተማ ከ #ፋሲል ከተማ 

በ10 ሰዓት ደግሞ

 #ኢትዮጵያቡና ከ #ወላይታ ዲቻ ይጫዎታሉ

ከነገወዲያ እሁድ መስከረም 14 

ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ

#ድሬዳዋ ከ #አርባምንጭ 

በ10 ሰዓት ደግሞ

#ወልድያ ከ #ሲዳማ_ቡና ት ይጫወታሉ!!

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *