መነሻ ገጽ Uncategorized ​ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ ተለያዩ
Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

​ኢትዮጵያ ቡና እና አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ ተለያዩ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ ቡና የስፖርት ክለብ ባደረገው ግምገማ በጊዚያዊነት ቡድኑን ከኒቦሳ ቩሲቪችን ተረክበው ሲያሰለጥኑ የነበሩት አሰልጣኝ ገዛህኝ ከተማ ከሀላፊነት በማንሳት ምክትል አሰልጣኙ እድሉ ድረጄን በጊዜአዊነት ሿሟል።

ኢትዮጵያ ቡና በአመቱ መጀመሪያ ወደ ክለቡ ያመጣቸው አሰልጣኝ ኒቦሳ ቩሲቪች በክለቡ ቆዬታቸው በሊጉ ከ9 ጨዋታዎች መካከል ማሸነፍ የቻሉት ሁለት ጨዋታዎችን ማሸነፋቸው ተከትሎ ነበር ጥር 1 ቀን 2009 ዓ .ም አሰልጣኙን አሰናብቶ የዛሬውን ተሰናባች  አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማን መሾሙ እሚታወስ ነው ፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...