መነሻ ገጽ Uncategorized ኢትዮጵያ መድህን ደረጄ በላይን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድረጎ ቀጥሯል 
Uncategorized

ኢትዮጵያ መድህን ደረጄ በላይን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድረጎ ቀጥሯል 

አጋራ
አጋራ

ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመምጣት በመታገል ላይ የሚገኘው መድን ክለብ ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአሰልጣኝ ሻምበል መላኩ ጋር በስምምነት መለያየቱ ይታወሳል። የእሳቸው ምትክ ይሆንለት ዘንድ ደረጀ በላይን ከሰሞኑ ቀጥሯል። የቀድሞው የምድር ጦር ዝነኛ ተጨዋች ደረጀ ከዚህ በፊት ሰበታ ከተማን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያሳደገው ሲሆን አምናም በጅማ አባ ቡና ይህንን መድገሙ ይታወሳል፤ ነገር ግን “እየደረሰብኝ ያለው ጫና ለራሴ እና ለቤተሰቦቼ ደህንነት ስጋት ፈጥሮብኛል” በሚል ምክንያት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ይታወሳል። አሰልጣኝ ደረጀ ነገ ለንባብ ከምትበቃው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ጋር ልዩ ቆይታ አድርጉዋል። በቀጣይ ሙሉ ቆይታውን እንለቀዋለን።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...