መነሻ ገጽ Uncategorized አርባ ምንጭ ከነማ የቀድሞውን የአሻንቲ ኮቶኮ አጥቂ ሰይዱ ባንሲ አስፈረመ
Uncategorized

አርባ ምንጭ ከነማ የቀድሞውን የአሻንቲ ኮቶኮ አጥቂ ሰይዱ ባንሲ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

​ የ27 ዓመቱ ጋናዊው ከዚህ በፊት ወደ ግብፅ አቅንቶ ዘንድሮ ኢትዮጵያዊ ኡመዱ ኦካሪ ለፈረመበት ሰሙሃ እግር ኳስ ክልብ መጫዎቱ ይታዎሰል።  ለአሻንቲ ኮቶኮ ጥሩ የእግር ኳስ ጊዜውን በጋና ታዋቂው ክለብ አሳልፏል።

አዞዎቹ ያስፈረሙት ባንሲ ፣ ማሳላች ባባ አዳም፣አብዱል ላቲፍ ሙሃመድ ፤ ማይክል አኩፉ፣ ኬኔዲ አሻይ ፣ ማይክል አናን ተከትሎ ስደስተኛው ወደ ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ የመጣ ጋናዊ ተጨዋች ሆኗል።

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ቡድኑን ከተረከቡ  በኃላ 3 የሀገር ውስጥ ተጫዋቾችን እና 1 ጋናዊ ማስፈረም ችለዋል፡፡
source -ghanasoccernet

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...