መነሻ ገጽ Uncategorized በኘሪሜየር ሊጉ  ሲዳማ ቡና መሪነቱን እሚያጠብበት እድል ሲያመክን :መከላከያ ድል ቀንቶታል !!!
Uncategorized

በኘሪሜየር ሊጉ  ሲዳማ ቡና መሪነቱን እሚያጠብበት እድል ሲያመክን :መከላከያ ድል ቀንቶታል !!!

አጋራ
አጋራ

በ​27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ውሏል።

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን፥ 8 ሰዓት ከ30 ላይ መከላከያ ከድሬዳዋ ከተማ ያስተናገደበት ጨዋታ አንዱ ነው።

ጨዋታውም በመከላከያ 1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል።

በጨዋታው ባዬ ገዛኸኝ በ39ኛው ደቂቃ ላይ ለመከላከያ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ጎል ከመረብ አሳርፏል።

10 ሰዓት ከ30 ላይ ደግሞ በ24 ነጥብ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲዳማ ቡናን አስተናግዷል።

የሁለቱ ክለቦች ጨዋታም 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት መጠናቀቅ ችሏል።

በጨዋታው ላይ ሲዳማ ቡና ሙሉአለም መስፍን በ19ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ጎል መምራት ችለው የነበረ ሲሆን፥ ጋብርኤል አህመድ በ86ኛ ደቂቃ ላይ ያስቆጠራት ጎል ንግድ ባንክ በሜዳው ነጥብ ተጋርቶ እንዲወጣ አስችሎታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...