መነሻ ገጽ Uncategorized በሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል
Uncategorized

በሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል

አጋራ
አጋራ

በ19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ በቆሼ አካባቢ በተፈጠረው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን በማሰብ የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማድረግ የተጀመረው ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤት ተጠናቆል::
ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን በአዲስአበባ ስታዲየም ሲያስተናግድ በጨዋታው ባለሜዳው ኢትዮጵያ ቡና የተሻለ እንቅስቃሴ ሲያደርግ በ33ኛው ደቂቃ ላይ ሲሳይ ቶሊ አህመድ ረሺድ ላይ በሰራው ጥፋት ኢትዮጵያ ቡና የፍፁም ቅጣት ምት ሲያገኘ ጋቶች ፖኖም መቶ በጨዋታው ድንቅ እንቅስቃሴ ያሳየው የአዳማ ከተማው ግብ ጠባቂ ጃኮ ፔንዛ አድኖበታል ፡፡
በሊጎ ደረጃ ሰንጠረዥ ላይ ኢትዮጵያ ቡና በ32 ነጥብ እና በ10 የጎል ክፍያ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አዳማ ከተማ በ31 ነጥብ በ4ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡
ኘሪሜየር ሊጉ  እሁድ እና ሰኞ ሲቀጥል፡-

IMG_20170317_194447

IMG_20170317_194810

 



አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...