መነሻ ገጽ Uncategorized በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛው ሊግ ያለፉ ስምንት ክለቦች ታውቀዋል
Uncategorized

በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ አንደኛው ሊግ ያለፉ ስምንት ክለቦች ታውቀዋል

አጋራ
አጋራ

ዛሬ በተደረጉ በሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቀሪ አራቱ ወደ አንደኛ ሊግ ያለፉ ክለቦች ታውቀዋል፡፡

★ጉለሌ ክ/ከ 3-0 አሳሳ ከነማን

★መርሳ ከነማ 4-2 ሽሬ_እንደስላሴን 
★የጁፍሬ ወልድያ 1-0 ሃሮማያ ዩንቨርስቲን  

 ★አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ 5-2 መርካቶ አካባቢን 

እስካሁን ወደ ሩብ ፍጻሜው የተቀላቀሉ ክለቦች እንዲሁም ወደ ብሄራዊሊጉ (አንደኛ ሊግ ) ማለፋቸውን ያረጋገጡ

*የጁፍሬ ወልድያ

*መርሳ ከነማ

*አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ

*ጉለሌ ክ/ከተማ

*ሰንዳፋ በኬ

*ናኖ ሁሩቡ

*ድሬዳዋ ኮተን

*ሺንሺቾ ከነማ ናቸው!!

ስምንቱ ክለቦች በቀጣይ የግማሽ ና ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ሲያደርጉ ፕሮግራሞች :-

#የሩብ ፍጻሜ

ወልድያ ከ ናኖ ሁሩቡ

መርሳ ከተማ ከ ጉለሌ

ድሬዳዋ ኮተን ከ ሰንዳፋ በኬ

አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከ ሽንሺቾ

#የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች

የወልድያና የ ናኖ ሁሩቡ አሸናፊ

ከድሬዳዋ ኮተን ና ሰንዳፋ በኬ አሸናፊ

*****************

የመርሳና የ ጉለሌ ክ/ከተማ አሸናፊ

አቃቂ ቃሊቲና ሺንሺቾ ከተማ አሸናፊ

ይጫወታሉ!!

የጨዋታው ሰአትና ቀን ነገ ሐሙስ ይገለጻል!!

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...