አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በይፋ የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ሆነዋል
አዲስአበባ ከተማን በ2009 ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ ማሳደግ የቻሉቱ አሰልጣኝ ስዮም ከበደ በከፍተኛ ሊግ እሚወዳደረው ሰበታ ከተማ ለማሰልጠን ከስምምነት ላይ ደርሰው የአንድ አመት ውል ተፈራርመዋል፡፡
በያዝነው የወድድር አመት ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በስምምነት መለያየታቸው እሚታወቅ ነው
የሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔው አሰልጣኝ ሪካርዶ ሞንሳንቶ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ? "በመጀመሪያ...
ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...
የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...
በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ