መነሻ ገጽ Uncategorized ​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 01/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡
Uncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 01/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

አጋራ
አጋራ

​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 01/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡

ለመሆኑ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ይሆን?

-ከሀገር ውስጥ፡- በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጅማ አባጅፋር  ላይ ሁለት አስደናቂ ግቦችን ያስቆጠረው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አበባው ቡታቆ በተለይ ከሀትሪክ ስፖርት ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡   መከላከያ ከ ፋሰል ከተማ ባደረጉት ጨዋታ ድንቅ አቋሙን ማሳየት የቻለው ዳዊት እሰጢፋኖስ ስለ አፄዎቹ አቋምና ስለራሱ ወቅታዊ ብቃት ከሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ጋር ጣፋጭ ቆይታን አድርጓል። 

ከባህር ማዶ፡- ከባለፈው የዝውውር መስኮት ጀምሮ ከሊቨርፑል ጋር ሊያይ ጫፍ ደርሶ የነበረው ፊሊፕ ኮቲንሆ ባርሳን መቀላቀሉን ተከትሎ ከህልሙ ጋር ስለመገናኘቱ ፤ በሰፊው ተዳሷል፡፡

 

በኦልዲስ በት ጉዲስ አምዳችን ደግሞ “ህይወት እንደፈለኳት ልትሆንልኝ ባትችልምየሰዎች ምክርና የቅርብ ድጋፍ ግን ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርጓኛ፡፡ ከሚለው የቀድሞ ተጫዋች ንጋቱ ታደሰ ጋር  ቆይታ አድርገናል።

እናም ሌሎች ያልተሰሙ አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን ነገ ማለዳ ይዛ እጅዎ ትገባለች፡፡
በርካታ አንባቢዎቻችን ባቀረባችሁልን ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ሀትሪክን በሳምንት ሁለት ቀን በቅርቡ ይዘን እንቀርባለንና ጠብቁን፡፡ ተጨማሪና ትኩስ መረጃዎችን በርካታ ተከታታዮች ባሉት hatricksport.com ድረ-ገፃችን ይጎብኙን፡፡

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡

መልካም ንባብ

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...