መነሻ ገጽ Uncategorized መከላከያ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታውን ከዮንግ ስፖርትስ አካዳሚ ጋር ያደርጋል
Uncategorized

መከላከያ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታውን ከዮንግ ስፖርትስ አካዳሚ ጋር ያደርጋል

አጋራ
አጋራ

መከላከያ የ2017 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ውድድር የመልስ ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ ከካሜሮኑ ዮንግ ስፖርትስ አካዳሚ ጋር ያካሂዳል።

ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ስታዲየም የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ያስተናገደው መከላከያ የካሜሮኑን ዮንግ ስፖርትስ አካዳሚ 1 ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል ፡፡

መከላከያ ወደ ዱዋላ ዕረቡ እለት ያመሩ ሲሆን፡፡ ጨዋታውን በሚያደርጉበት ስታዲየም ስታደ ደ ላ ሪዩኒፊኬሽንም ደ ዱዋላ ላይ ዝግጅቱን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡

PicsArt_1487419692941-picsay

(Photo-የመከላከያ የፊት መስመር ተጫዋች ሳሙኤል ታዬ ከ ትሬኒንግ መልስ)

መከላከያ ስፖርት ክለብ ዛሬ የመልስ ጨዋታውን ከዮንግ ስፖርትስ አካዳሚ ጋር ከሜዳው ውጭ የሚያደርግ ይሆናል።

ዛሬ 11:30 በካሜሮን ድዋላ በሚያደረገው ጨዋታ በሜዳው ያስመዘገበውን ነጥብ ማስጠበቅ ከቻለ በቀጣይ ከቱኒዚያው ሲ.ኤስ ሴፋክሲያን ስፖርት ክለብ  ጋር በመጪው መጋቢት መጀመሪያ የሚጋጠም ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...