መነሻ ገጽ መርሃ ግብር ሁለት የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ጨዋታዎች ከፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እንደማይካሄዱ የታወቀ ሲሆን በአንድ ጨዋታ ላይም የመርሃ ግብር ሽግሽግ ተደርጓል
መርሃ ግብርመቐለ ከተማመከላከያቅዱስ ጊዮርጊስወላይታ ድቻወልዋሎወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

ሁለት የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ጨዋታዎች ከፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እንደማይካሄዱ የታወቀ ሲሆን በአንድ ጨዋታ ላይም የመርሃ ግብር ሽግሽግ ተደርጓል

አጋራ
አጋራ

የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ሁሉም ጨዋታዎች ነገ ሰኔ 9 እና 10/2010 ዓ/ም በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲዮሞች እንደሚካሄዱ መርሃ ግብር ቢያዝላቸውም በወቅታዊ የፀጥታ ችግር ምክንያት በተያያዘ 2 ጨዋታዎች እንደማይካሄዱ ታውቋል፡፡

-ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እሁድ 9:00 ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ ካለው የፀጥታ ችግር ጋር በተገናኘ ጨዋታውን ለማካሄድ ምቹ ሁኔታ ባለመኖሩ ጨዋታው እንደማይደረግና መሰረዙ የታወቀ ሲሆን የሀትሪክ ስፖርት ምንጮች ባገኙት መረጃም ወደ ሀዋሳ ያቀናው የኢትዮጵያ ቡና ልዑካን ቡድን አባላት ሀዋሳ ከመግባታቸው አስቀድሞ መንገድ ላይ ወደ አዲስ አበባ እየተመለሱ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡

-ነገ 9:00 ላይ በቦዲቲ ስታዲዮም ወላይታ ዲቻ ከ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታም በተመሳሳይ በፀጥታ ችግር ምክንያት መሰረዙ ታውቋል፡፡

የሁለቱ ጨዋታዎች በተስተካካይ መርሃ ግብር መቼና የት እንደሚካሄዱ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ የሚወስን ይሆናል፡፡

✍ሌሎች ጨዋታዎች

☞ቅዳሜ ሰኔ 9 ቀን 2010

04:00 ፋሲል ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

04:00 ወልዲያ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር (አ/አ)

09:00 ድሬዳዋ ከተማ ከ ኤሌክትሪክ

10:00 ደደቢት ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

☞ እሁድ ሰኔ 10 ቀን 2010

09:00 መቐለ ከተማ ከ መከላከያ

09:00 አዳማ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ

ለሌላ ጊዜ የተላለፉ

ሃዋሳ ከተማ ?-? ኢትዮጵያ ቡና 

ወላይታ ድቻ ?-? ወልዋሎ አዲግራት.ዩ


 

 

የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 

                

 

 ቅዳሜ ሰኔ 9 ቀን 2010

 04:00
  ፋሲል ከተማ
    ?-?
ሲዳማ ቡና
 04:00
 ወልዲያ ከተማ
    ?-?
ጅማ አባጅፋር
 09:00
ድሬዳዋ ከተማ 
    ?-?
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ
 11:00
ደደቢት
    ?-?
ቅዱሰ ጊዮርጊስ

እሁድ ሰኔ 10 ቀን 2010

 09:00
አዳማ ከተማ
    ?-?
አርባምንጭ ከተማ
 09:00
መቐለ ከተማ.
    ?-?
መከላከያ

ለሌላ ጊዜ የተላለፉ

 Postp
ሃዋሳ ከተማ
   ?-?
ኢትዮጵያ ቡና
 Postp
  ወላይታ ድቻ
   ?-?
ወልዋሎ አዲግራት.ዩ

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ30ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች መናፍ ዐወል (አዳማ ከተማ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ...