መነሻ ገጽ Uncategorized ሀገር አቀፍ የክልል ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ ያለፉ አራት ክለቦች ታውቀዋል
Uncategorized

ሀገር አቀፍ የክልል ሻምፒዮና ወደ አንደኛ ሊግ ያለፉ አራት ክለቦች ታውቀዋል

አጋራ
አጋራ

​ዛሬ ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ በተደረጉ የሃገር አቀፍ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 4 ጨዋታወች የተመዘገቡ ውጤቶች..

ሺንሺቾ 2-1 ነስርስ 

ሰንዳፋ በኬ 1-0 ጫንጮ 

ድሬ ኮተን 2(p4)-2(p2) ኦሮሚያ ፖሊስ 

ናኖ ሁርቡ 2-0 ገንፍል ውቅሮ በሆነ ውጤት የተጠናቀቀ ሲሆን

ወደ አንደኛ ሊግ ያደጉ አራት ክለቦች

#ሺንሺቾ (ደቡብ)

#ሰንዳፋ_በኬ (ኦሮሚያ)

#ድሬዳዋ_ኮተን (ድሬዳዋ)

#ናኖ_ሁሩቡ (አ/አበባ)

ወደ ሩብ ፍጻሜው ሲቀላቀሉ ወደ ብሄራዊ ሊግ (አንደኛ ሊግ) ማለፋቸውንም አረጋግጠዋል!!

.

ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረጉ አራት ወሳኝ ጨዋታዎች ነገ ረቡዕ ነሐሴ 3 ቀን ቀጥለው ሲውሉ ጨዋታዎቹም

3:00 መርሳ ከ ሽረ እንደስላሴ (አላሙዲ)

5:00 ጉለሌክ/ከ ከ አሳሳ (አላሙዲ)

8:00 አቃቂ ክ/ከ ከ መርካቶ አካባቢ (አላሙዲ)

10:00 የጁፍሬ ወልድያ ከ ሃሮማያ ዩንቨርስቲ (አላሙዲ)

ይካሄዳሉ!!

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመቶ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገለት

ዛሬ አንጋፋውን የቅዱስ ጊዮርጊስ የስፓርት ማህበር ከገጠመው የመፍረስ አደጋ ለመታደግ የተለያዩ አካላትን...

Uncategorized

ለዋልያዎቹ መጫወትን የሚመኘው የሴሪ ኣው ክለብ ተጫዋች ማነው ?

የጣሊያን ሴሪ ኣው ክለብ ቶሪኖ ንብረት ስለሆነው አስደናቂው የአጥቂ አማካይ ተጫዋች እንንገራችሁ።...

Uncategorized

ቡናማዎቹ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ !

  በዛሬው ዕለት ግብ ጠባቂ በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ ቡናማዎች ዘካሪያስ...