መነሻ ገጽ Uncategorized ደደቢት የ2009 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ 
Uncategorizedየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

ደደቢት የ2009 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ 

አጋራ
አጋራ

​
የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ውድድር በዛሬው እለት ፍጻሜውን አግኝቷል።በዛሬው የፍጻሜ ውድድር ላይ በሴቶች ፕሪምየርሊግ ውድድር ሀያላን የሆኑት ደደቢት እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫውተው በደደቢት 2ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። 

በዚህም ደደቢት የ2009 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አጠቃላይ አሸናፊ መሆን ችሏል።

በደደቢት የተረታው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ውድድሩን በሁለተኝነት ማጠናቀቅ ችሏል።ለደረጃ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ አ በአዳማ ከተማ 2ለ0 አሸናፊነት የተጠናቀቀ ሲሆን፥ አዳማ ከተማም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየርሊግን በሶስተኝነት ማጠናቀቅ ችሏል።

 

 

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
Uncategorized

ካሌብ በየነ ወሳኙን ግብ አስቆጥሮ ሸገር ሲቲን የድል ሦስት ነጥብ አስጨበጠ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው...

Uncategorized

“ግብ ጠባቂ ለኢትዮዽያ መምረጥ ከብዶናል” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በመገኘት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስብስቡ አራት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ቀንሷል።

በሀዋሳ ከተማ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ትላንት ሶስት ተጫዋቾችን የቀነሰ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰባት ስታዲየሞች ላይ ይደረጋል

ሊጉ የሚደረግባቸው ስታዲየሞች ታወቁ። የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መስከረም 30/2019 እንደሚጀመር ይታወሳል።...