By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አብዛኞቹ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አሁንም ደመወዝ እየከፈሉ አይደለም” አቶ ክፍሌ ሰይፈ / የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ”/
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አብዛኞቹ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አሁንም ደመወዝ እየከፈሉ አይደለም” አቶ ክፍሌ ሰይፈ / የፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ”/

ዮሴፍ ከፈለኝ
ዮሴፍ ከፈለኝ 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አብዛኞቹ ክለቦች አሁንም ደመወዝ እየከፈሉ አለመሆኑ የክለቦቹ ወርሃዊ ሪፖርት አመለከተ።

የሊግ ኩባንያው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ እንደተናገሩት እየቀረበልን ካለው የክለቦቹ ሪፖርት አሁንም አብዛኞቹ ክለቦች ደመወዝ እየከፈሉ አይደለም ሲሉ ተናግረዋል።

አት ክፍሌ ሲያብራሩ ከክለቦቹ የሚጠበቀው ወርሃዊ ሪፖርት ነው ከፍለውም ከሆነ ከፍለናል ካልከፈሉም አልከፈልንም ብለው ሪፖርት ማድረግ የግድ አለባቸው ያንን እያደረጉ ባሉት ክለቦች እንዳየነው አብዛኞቹ ደመወዝ አልከፈሉም ይሄ ለሊጉ ስጋት ነው ሲሉ ገልጸዋል።

እንደ አቶ ክፍሌ ትዝብት በኛ ሀገር እግርኳስ ዋንጫ በወሰደና በወረደው ክለብ መሃል ያለው ልዩነት ገንዘቡ እንጂ እንደ ሀገር ለውጥ የለውም ውጤት በሌለው እግርኳስ ላይ ብዙ ማውራት ያሳፍራል” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

- ማሰታውቂያ -

እየቀረበላቸው ስላለው ጥቆማ የተነገሩት አቶ ክፍሌ
” ወጣት ነን እኛን አይፈልጉም የሚያቋቸውን ብቻ ነው የሚጠቀሙት ኳስ እንችላለን አቅም አለን ለፍተናል ቦታ ግን አጣን ለምን ይሄ አይስተካከልም የሚል ቅሬታ እየመጣልን ነው ወጣቶቹ ቦታ ያጡት ባለው በጥቅም ትስስር ነው ይሄ ደግሞ በገንዘብ በክፍያ የመጣ በመሆኑ መበጠስ አለበት ሲሉ ተናግረዋል።

አቶ ክፍሌ የምስረታ ዘመናቸውን ስናይ በ1940
በ1950 የሆኑ ክለቦች አሉ ያኔ ተመስርተው ተቋማዊ መልክ የሌላቸው ብዙ ክለቦች አይተናል አሁን ድረስ ዘመናዊነት ያልተላበሱ መሆናቸው ያሳዝናል በዚህ ዘመነ
የክለብ ላይሰንሲንግ መጠየቁ ያሳፍራል ሲሉ ተናግረዋል።

ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር በተያያዘ እንደገለጹት
ከዲ.ኤስ. ቲቪ ጋር የነበረን ውል ዘንድሮ ይጠናቀቃል ከተስማማን ውል እናድሳለን ካልሆነ ጨረታ እናወጣለን ያም ሆኖ በ2018 ውድድሩ የቴሌቪዥን ስርጭት ያጣል ብለን አንሰጋም ስጋታችን ዲ ኤስ ቲቪ የሚከፈለንን ገንዘብ ያህል ላናገኝ እንችላለን የሚለው ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By ዮሴፍ ከፈለኝ
Follow:
Editor at Hatricksport
Previous Article የሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Next Article ቢንያም ፍቅሬ የ31 ጊዜ ሻምፒዮኖቹን ተቀላቅሏል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ዮናታን ከበደ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቀለ

hatricksport team By hatricksport team 7 years ago
አመለሸጋው አሰግድ ተስፋዬ |አሴ| ከተለየን 40 ቀን ሞላው
“110 ሚሊዮን ህዝብ ይዘን ተጨዋቾችን ለምን ከአፍሪካ እንቀጥራለን? ይሄ አይቆጨንም?” መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ /አዲሱ የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አዘጋጅ አቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ/
​በኦሮሚያ ዋንጫ ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባቡና ለፍፃሜ ደረሡ
ያሬድ ባየህ የጣና ሞገዶቹን በይፋ ተቀላቅሏል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?