ጅማ አባጅፋር

182 መጣጥፎች
ሪፖርትአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በደርሶ መልስ ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድሉ መግባት ሳይችል ቀርቷል።

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የሚልስ ጨዋታ የግብፁን አልአህሊን በአ/አ ስታዲየም ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 1-0 በሆነ ውጤት ቢያሸንፍም በደርሶ መልስ ውጤት 2-1 ተሸንፎ...

LIVESCOREአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግጅማ አባጅፋር

አፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋር ከ አል’አህሊ በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

 የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ                     እሁድ ታህሳስ 14 ቀን 2011  AGG(1-2)   FT     ጅማ አባጅፋር       1-0     አል'አህሊ 45' ዲዲየር...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

“አልአህሊን እንደጠበቅነው አላገኘነውም፤ አሸንፈናቸው ልናልፍ ተዘጋጅተናል”ዐወት ገብረሚካኤል /ጅማ አባጅፋር/

የጅማ አባ ጅፋሩ ጠንካራው የተከላሀዐወትስፍራ ተጨዋች ሀወት ገብረሚካኤል ክለባቸው በአፍሪካ ቶታል ቻምፒዮንስ ሊግ የግብፁን አልአህሊ በሚፋለምበት የዐርቡ የመልስ ጨዋታ ተጋጣሚያቸውን አሸንፈው ወደ ተከታዩ...

ሪፖርትኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር በደርሶ መልስ ውጤት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችሏል።

በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሳተፈ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር የጅቡቲውን ጅቡቲ ቴሌኮምን በቅድመ ማጣሪያው የመልስ ጨዋታ አስተናግዶ 2-2 የተለያየ ሲሆን በድምር ውጤት 5-3...

ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ስፖርት ክለብ ከናና ሰርቪስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (Nana Service Plc) ጋር የዲጂታል ሲሰተም ስራን ተፈራረመ

በዛሬው እለት የተደረገው ይህ ስምምነት የደጋፊ ማህበር ምዝገባን, የተለያዩ ክፍያዎችን መክፈል የአባልነት መዋጮን ጨምሮ, ወርሀዊ እና አመታዊ የኮከብ ተጫዋቾች ምርጫን, በክለቡ ዙርያ የተለያዩ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

የጅማ አባጅፋር የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ዝግጅት እና ወደ ጅቡቲ ከቡድኑ ጋር የሚያቀኑ 18 ተጫዋቾች ተለይተው ታውቀዋል

በመጣበት ዓመት የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቻምፒዮን የሆነው ጅማ አባጅፋር በዘንድሮ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አገራችንን ወክሎ እንደሚሳተፍ ይታወቃል። በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

በቶታል ካፍ የቻምፒየንስ ሊግ ድልድል ይፋ ሆኗል።

የካፍ የ2018/19 የቻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ትላንትና ይፋ ሆንዋል በዚህም መሰረት የ2010 የኢትዮጰያ ፕሪሚየርሊግ አሸናፊ የሆነው ጅማ አባጅፋር የመጀመርያ ዙር የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚውን አውቋል።...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ክልል ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማ አባጅፋር፣ ሐዋሳ ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ድል አስመዝግበዋል።

የ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ጥቅምት 17 2011 ዓ.ም ጅማሬውን ሲያደርግ በዛሬው ውሎ ክልል ላይ 9:00 ላይ 3 ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 3ቱም...