ጅማ አባጅፋር

182 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች መደበኛ ልምምዳቸውን አቋርጠዋል።

  የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች በደሞዝ ምክንያት ልምምዳቸውን አቁመዋል።   ጅማዎች ባለፈው ሳምንት ድሬደዋ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ደረጃቸውን ማሻሻል ቢችሉም አሁንም የቡድኑ ውስጣዊ ችግር...

ዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋር

አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 2-1 ድሬዳዋ ከተማ

👉 "ቡድኔ ቀይ ካርድ ከተመለከተ ቦኃላ ክፍተቶች ነበሩብን"የሱፍ ዓሊ(የጅማ አባጅፋር ምክትል አሰልጣኝ) 👉"ራሳችን በሳትናቸው ኳሶች ዋጋ ከፍለናል"ፍስሀ ጥዑመልሳን (የድሬዳዋ ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ) ቡድኔ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ| ጅማ አባ ጅፋር ከወራጅ ቀጠና ስጋት የራቀበትን ድል ድሬደዋ ላይ አሳክቷል

  በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ላይ ጅማ አባጅፋርን ከድሬደዋ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በባለሜዳው ጅማ አባጅፋር 2-1 አሽናፊነት ተጠናቋል። ዋና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን አይመሩም

የጅማ አባ ጅፋሩ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው በወላጅ በአባታቸው ህልፈተ ህይወት ምክንያት በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን አይመሩም።     በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋር

ቅድመ ጨዋታ ዕይታ| ጅማ አባ ጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ

  በ14ኛ ሳምንት ሌላኛ ሌላኛው ጅማ አባ ጅፋር ወረጅ ቀጠና ውስጥ ሚገኘው ድሬዳዋ ከተማን የሚያስተናግደበት ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል። ጅማዎች በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች...

ቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሰይድ ሀብታሙ ስለ ወቅታዊ አቋሙ እና እግር ኳስ ህይወቱ ይናገራል።

👉👉 ወደ ጅማ ስመጣ ለሶስተኛ ተጠባባቂ ግብ ጠባቂ ነበር 👉👉 ብሄራዊ ቡድን የሚጠብቅልህ ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂ ነው እንጂ ከውጭ የሚመጡት አይደሉም 👉👉 የመጫወት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

  በደሞዝ አለመከፈል ምክንያት ዛሬ ጠዋት ልምምድ አቁመው የነበሩት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ዛሬ ከሰዓት ወደ መደበኛ ልምምዳቸው መመለሳቸው ታውቋል። በተደጋጋሚ ሲጠይቁት የነበረው የደሞዝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋሮች ልምምድ አቁመዋል

የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ደሞዛችን አልተከፈለንም በማለት ልምምድ አቁመዋል   ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ በደሞዝ ችግር ምክንያት ልምምድ ማቆማቸው የሚታወስ ሲሆን። በዘንድሮው አመትም ለበርካት...