አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን አይመሩም

የጅማ አባ ጅፋሩ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው በወላጅ በአባታቸው ህልፈተ ህይወት ምክንያት በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን አይመሩም።

 

 

በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ላይ ድሬዳዋ ከተማን የሚያስተናግድ ሲሆን። ዋና አሰልጣኙ ጳውሎስ ጌታቸው ጨዋታውን ይመሩታል ተብሎ ቢጠበቅም የአባቱ ህልፈተ ህይወት ተከትሎ የዛሬውን ጨዋታ የማይመሩ ይሆናል። ሀትሪክ ስፖርትም ለአሰልጣኙ መፅናናትን ትመኛለች።

Hatricksport website writer

ዳዊት ታደሰ

Hatricksport website writer