ጅማ አባቡና

4 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግጅማ አባቡና

በፋይናንስ ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ጅማ አባቡና አሰልጣኝ አንተነህ አበራ (ቲሾ)ን በሀላፊነት ሾሟል።

በ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ መልካም ግዜን ሳያሳልፍ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዶ በመወዳደር ላይ የሚገኘው ጅማ አባቡና አንጋፋውን አሰልጣኝ ግርማ ሐብተዮሐንስን ባሰናበተ ማግስት የቀድሞ...

ሪፖርትየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግደቡብ ፖሊስጅማ አባቡና

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ  በሜዳው ጅማ አባቡናን  በመርታት ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት በምድብ- ለ እሚገኙትን  ደቡብ ፖሊስ  ከ ጅማ አባቡና አገናኝቶ ባለሜዳዎቹ ደቡብ ፖሊሶች 2ለ1በሆነ ውጤት ማሽነፍ ችለዋል፡፡ በጨዋታው  ወደ...