ባሳለፍነው ሳምንት የጀመረው የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በ5 የክልል ከተማዎች ተደርገዋል። 5ቱም ጨዋታዎች 9:00 ሲል የጀመሩ ሲሆን በዚህ...
በ2ተኛው ሳምንት ቅዳሜ በተደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ድሬድዋ ከተማን አስተናግዶ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ፋሲል ከነማ ወደ አዳማ ተጉዞ...
ከቀናት በፊት የሪችሞንድ ኦዶንግ ዝውውርን ያጠናቀቁት ብርቱካናማዎቹ ከድሬዳዋ ፖሊስ ሥስት ተጨዋቾቹን ማስፈረሙን በይፋዊ የክለቡ ፌስቡክ አድራሻ ገልፀዋል። ላለፋት ቀናት ከቡድኑ ጋር ቢሾፍቱ...
አዲስ ቡድን ግንባታ ላይ ሚገኙት ድሬዎች የአጥቂ ክፍላቸውን ለማጠናከር ሪችሞንድ አዶንግን አስፈርመዋል። በ2010 አጋማሽ የዛምቢያውን ቢዩልድኮንን በመልቀቅ ቢጫ ለባሾቹን የተቀላቀለው ኦዶንጎ ከአንድ...
ከግማሽ በላይ ቋሚ ተሰላፊዎቹን ያጣው ድሬዳዋ ከተማ የወቅቱ ስድስተኛ ፈራሚያቸውን ያሬድ ሃሰንን አድርገዋል። ከመቐለ 70 አንደርታ ጋር የሊጉን ዋንጫ ማንሳት የቻለው ያሬድ...
አስቀድመው ስምምነት የተደረሰባቸው የሁለቱ ተጫዋቾች ውል መቋጫውን አግኝቷል፡፡ ዘንድሮ ከሀዲያ ሆሳና ጋር ጥሩ ቆይታ የነበረውና አምና የድሬ ከነማ ተጫዋች የነበረው የአጥቂ መስመር...
ድሬዳዋ ከተማ ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል ድሬዳዋ ከተማ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ውጤት የሆነውን ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል።በቅርቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው ፍሬዘር የክረምቱ የድሬዳዋ...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ በርካታ ተጨዋቾቹን ያጣው ድሬዳው አራት ተጨዋቾችን ማስፈረም ችሏል። ሳሙኤል ዮውሃንስን ለወልዋሎ አሳልፈው የሰጡት ድሬዎች ዘካርያስ ቱጂን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident