ድሬዳዋ ከተማ

248 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ከወራጅ ቀጠና የወጣበትን ድል አስመዝግቧል

  የ16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን 6ጨዋታዎች ዛሬ (እሁድ) በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ስታዲየሞች ተከናውነዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ድሬ ስታዲየም ላይ የተደረገው እና...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ – ዕይታ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ (ቅዳሜ) በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሬውን ሲያደርግ ነገ (እሁድ) ደግሞ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬድዋ ከተማ ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ድሬድዋ ከተማዎች ከደቂቃዎች በፊት የሰበታ ከተማውን የአማካይ ተከላካዩን ይስሐቅ መኩሪያን ማስፈረማቸው ታውቋል ፡፡   ይስሐቅ መኩሪያ በድሬድዋ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬድዋ ከተማ ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል !

  ድሬድዋ ከተማ በዝውውር መስኮቱ ከዘሪሁን አንሼቦ፣ዋለልኝ ገብሬና አማኑዔል ተሾመ ጋር ዛሬ በይፋ የተለያየ ሲሆን በነሱ ምትክም አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ይገኛል። በሁለተኛው የሊጉ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ጋናውያን ተጫዋች አስፈርሟል።

  በሁለተኛው ዙር እራሱን ለማጠናከር በንቃት እተሳተፈ ያለው ድሬዳዋ ከተማ የመሀል ተከላካዩ ክዌክ አንዶህ እና የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ፉሰይ ኑሁን አስፈርሟል። የቀድሞ የመቐለ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ከሶስት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

ድሬዳዋ ከተማ በዚህ አመት ካሰፈረማቸው ዘሪሁን አንሼቦ፣ዋለልኝ ገብሬ እና በስምምነት ተለያይቷል   በየአመቱ ላለመውረድ እየተጫወቱ የሚገኙ ቡርትኳናማዎቹ በበርካታ ጨዋታዎች የመሰለፍ እድል የነበራቸው የቀድሞ...

መቐለ 70 እንደርታየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ መቐለ 70 እ. ላይ ወርቃማ ድል ተቀዳጅቷል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሜዳው ላይ መቐለ 70 እ.ን ያስተናገደው ድሬዳዋ ከተማ 1-0 በማሸነፍ የመጀመሪያውን ዙር በድል ፈፅሟል። በመጀመሪያው...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ድሬዳዋ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

  የ2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ትናንት (አርብ) መከናወን የጀመሩ ሲሆን ነገ (እሁድ) ደግሞ 5ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል። ከነዚህ 5ጨዋታዎች...