ቀን ሰባት ሰዓት ላይ በተደረገዉ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በእንቅስቃሴ ደረጃ በተለይ የመጀመሪያዎቹን አስራ አምስት...
የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በመከላከያ እና ድሬዳዋ መካከል ተደርጎ ግብ ሳይቆጠርበት በ0 - 0 ውጠረት ተጠናቋል ። መከላከያዎች በ24ኛው ሳምንት በፋሲል ከነማ በተረቱበት...
ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በተደረገ የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ እና አዲስአበባ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በወራጅ ቀጠናዉ ላይ ይገኙ...
በሊጉ የ22ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ በሁለተኛ መርሀግብር ኢትዮጵያ ቡናን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ብርቱካናማዎቹ በሄኖክ አየለ ግብ መምራት ችለው የነበረ ቢሆንም ኡበበከር ናስር...
የመውረድ ስጋት ውሰጥ ያሉት ሁለቱ ክለቦች አመሻሽ 12 ሰዓት ጀምሮ ያደረጉት ጨዋታ ገና ከጅምሩ በፈጣን እንቅስቃሴዎች የተጀመረ ነበር ። በድሬዳዋ ከተማም ሆነ በሰበታ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 1 - 1 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። ወልቂጤ ከተማ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ...
በ19ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ከ10ኛ ሳምንት በኋላ ምንም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለው ድሬዳዋ ከነማ ጅማ አባጅፋርን ከእረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የሊጉን መሪ ቅዲስ ጊዮርጊስን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ፈረሰኞቹ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈው መውጣት ችለዋል ። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በ17ኛው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident