ወጣት ተጨዋቾች ላይ ትኩረት አድርገው እየተንቀሳቀሱ ሚገኙት ደደቢቶች የአራት ተጨዋቾችን ፊርማ አጠናቀዋል።በክረምቱ 8 ተጨዋቾችን ያስፈረመው ደደቢት አሌክሳንደር ዓወት፣ሐዱሽ በርሀ፣ረሺድ ማታውሲ ና ሙሉጌታ ብርሃነ(ሻኩር)...
ዛሬ ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናገደው ትግራይ ዋንጫ ለፍፃሜ ያለፋትን ሁለት ክለቦች ኣሳውቋል።የሁለቱም ጨዋታ ሪፖርት በዚህ መልክ ኣዘጋጅተነዋል። ሽረ እንዳስላሴ 0(3)-0(4) ድሬዳዋ ከተማ...
መስከረም 26 ጅማሬውን ያደረገው ትግራይ ዋንጫ ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የምድብ ጨዋታዎችን በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፋትን አራት ክለቦች አሳውቋል።በዚህም መስረት ከምድብ 'ሀ'...
የትግራይ ከተማ ዋንጫ 🏆 ትግራይ ዋንጫ ፍፃሜ እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም FT' መቐለ 70 እንደርታ 4-2...
በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ የተካሄደው ትግራይ ዋንጫ ሁለት ጨዋታዎችን ኣስተናግዷል።ዛሬ የተካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች ሪፖርት በሚከተለው መልኩ...
ትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ታውቋል ከመስከረም 26-ጥቅምት4 ምድብ ሀ ወልዋሎ ዓ.ዩኒቨርሲቲ ደደቢት ሽረ እንዳስላሴ ምድብ ለ መቐለ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ ኣክሱም...
ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ ተከፍለው በሚወዳደሩበት ትግራይ ዋንጫ የክልሉ ክለቦች የሆኑት መቐለ ከተማ፣ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ፣ሽረ እንዳስላሴ፣ደደቢት፣ ኣክሱም ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን በተጋባዥነት ያስተናግዳል። ትላንት...
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ ሰኞ ሰኔ 18 ቀን 2010 FT ደደቢት 2-1 አርባምንጭ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident