በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳመንት ቀዳሚ ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት በተጫወተው ድሬዳዋ...
በሊጉ አስረኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ሰበታ ከተማን ማሸነፍ ችሏል ። አዳማ ከተማ...
ጅማ አባጅፋር በውድድር አመቱ በዘጠኝ ተከታታይ ጨዋታዎች ስምንት ሽንፍት እና አንድ የአቻ ውጤት ካስመዘገበ በኋላ በአስረኛው ሳምንት ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማን በማሸነፍ ከድል...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከተማን በአቤል ያለው እና በእስማኤል ኦሮ ኦጎሮ ሁለት ሁለት ግቦች 4 ለ 0 በሆነ ውጤት ሰፊ ውጤት አሸንፏል ። ቅዱስ...
በአስረኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ጨዋታቸውን ያደረጉት ወልቂጤ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና 2 አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል ። ወልቂጤ ከተማ በዘጠነኛው ሳምንት...
የአስረኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ በሲዳማ ቡና እና በባህርዳር ከተማ መካከል ተካሂዶ ከእረፍት በፊት ባስቆጠሩት ግብ ሲመሩ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠኝ ሳምንታት ጨዋታዎችን በሀዋሳ ከተማ አካሂዶ ለአፍሪካ ዋንጫ ከተቋረጠ በኋላ በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ከተማ ወደ ውድድር ተመልሷል ። የ10ኛ...
ዋልያዎቹ የ33ኛ የአፍሪካ ዋንጫ የመጨረሻ ጨዋታቸውን በ1 ለ 1 ውጤት አጠናቀዋል ። ምሽት አንድ ሰዓት ጀምሮ በባፎሳም ኩዌኮንግ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ ቡርኪናፋሶዎች ከእረፍት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident