በቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን የተገኘው ተመስገን ዮሀንስ በዋናው ቡድን ተቀላቅሎ ያለፉትን አመታት ግልጋሎት መስጠት የቻለ ሲሆን በቀጣይ ዓመትም በቡድኑ ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ።
በትላትናው እለት የስም ቅያሪ ያደረጉት ስሁል ሽሬዎች በ ሁለተኛው ዙር መቐለ ሰባ እንደርታ የነበረውን መክብብ ድጋፉን አስፈርመዋል ። መክብብ በ ዱራሜ ቤት መጫወት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ከደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ውጪ ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው ተጨዋቾች ማስረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቀ። በ2017 ዓ.ም ውል ያላቸው የቡድን አባላት...
አዲሱ አቱላ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ከስምምነት ደረሰ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በንብ ግልጋሎት መስጠት የቻለው አዲሱ በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሲዳማ ቡና ፣ መቻል...
በአሜሪካ የሙከራ ጊዜ አሳለፎ የተመለሰው ራምኬል ጀምስ ለቀጣይ ሁለት ዓመት በ ቡናማዎቹ ቤት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል
በዘንድሮ የውድድር ዘመን በተለይም በሁለተኛ ዙር ሀዋሳ ከተማ ጥሩ ሲቀሳቀስ የነበረው የቀድሞ አርባምንጭ ከተማ : ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ግልጋሎት መስጠት የቻለው...
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ባሳለፍው ሳምንት ለመቅጠር ከስምምነት የደረሰው መቐለ 70 እንደርታ በ ዘንድሮ የውድድር ዘመን በ ሶሎዳ አድዋ ጥሩ እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን የመስመር...
አብርሀም ጌታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚያቆየውን ውል አራዘመ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች የሆነው አብርሀም ጌታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል ፡፡
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident