በአዳዲስ ተጨዋቾች እየተዋቀረ ሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ሄኖክ አወቀን ከኢኮስኮ አስፈረመ።የቀድሞው የፋሲል ከተማ አማካኝ ሄኖክ አወቀ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ከኢኮስኮ ጋር...
ለካሳዬ አራጌ የጨዋታ ስልት ይሆናሉ የተባሉ ተጨዋቾቹን በማስፈረም ላይ ሚገኙት ቡናዎች ፈቱዲን ጀማልን ከሲዳማ ቡና አስፈርመዋል። ሲዳማ ቡና በዘርአይ ሙሉ እየተመራ ለዋንጫ...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር 3 ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው ኢትዮጵያ ቡና አራተኛ ፈራሚውን ሃብታሙ ታደሰን ከወልቂጤ አድርጓል። ወልቂጤ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያልፍ 13...
አዲስ አዳጊዎቹ ሰበታ ከተማ መስኡድ መሐመድ፣ሳሙኤል ታዬ ና ደሳለኝ ደባሽን ሲያስፍርሙ ዳዊት እስጢፋኖስን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። አምና ከጅማ አባጅፋር ጋር ያሳለፈው የቀድሞው...
አዲስ አዳጊዎቹ ሰበታ ከተማዎች የክረምቱ ፈራሚዎቻቸውን ቁጥር ወደ 5 ከፍ ያደረጉላቸውን የሁለት ተጫዋቾችን ፊርማ አጠናቀዋል።ውበቱ አባተን በዋና እሰልጣኝነት ለመቅጠር የተስማሙት ሰበታዎች የቀድሞው የሙገር...
በመቐለ 70 እንደርታ እሸናፊነት በተጠናቀቀው የ2011 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሊጉ የወረደው ደደቢት ቀጣይ ዓመት በመሰቦ ስር ሆኖ በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ ይሆናል። ባለፋት...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽረ ላይ ነጥብ ተጋርቶ ከተመለሰበት ጨዋታ ቅጣት ላይ በሚገኘው ሳላዲን በርጌቾ እና አሜ መሀመድ ምትክ ኢሱፍ ቡርሀና እና ሀምፍሬይ ሚዬኖን...
የተጨዋቾች ውል በማራዘምና አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈረም የተጠመዱት ፈሩሰኞቹ የክረምቱ ሥስተኛ ፈራሚያቸውን ከቢጫ ለባሾቹ ወልዋሎ አድርገዋል።በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት በተጠናቀቀው የ2011 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ዘንድሮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident