የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የመጨረሻ 1 ጨዋታ ነገ ሲደረግ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና በደጋፊው ፊት ወልቂጤ ከተማን የሚገጥም ይሆናል። ባሳለፍነው...
👉👉የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ቡድኑ ጋር እንደሌሉና የት እንዳሉም እንደማያውቁ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ገለጹ፡፡ የክለቡ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አሸናፊ አማረ...
የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቢጫና የቀይ ካርድ ቅጣቶችን የመመልከት ስልጣን የየሊግ ኮሚቴዎቹ እንዲሆን ወሰነ፡፡ በፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፊርማ የወጣው...
ኢትዮጵያ ቡና ከሰበታ እንዲሁም ወልቂጤ ከ ሲዳማ ቡና የሚያደርጉትን ጨዋታ ሰኞ ይቀየራል። ቀደም ብሎ በወጣው መርሀ ግብር የ14ኛ ሳምንት የአራቱም ቡድኖች ጨዋታ...
የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ደሞዛችን አልተከፈለንም በማለት ልምምድ አቁመዋል ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ በደሞዝ ችግር ምክንያት ልምምድ ማቆማቸው የሚታወስ ሲሆን። በዘንድሮው አመትም ለበርካት...
👉👉 አቅደን የመጣነው ነገር አሳክተናል (ደለለኝ ደቻሳ የወላይታ ድቻ ጊዚያዊ አሰልጣኝ) 👉👉እድል ከኛ ጋር አልነበረችም እንጂ በሁለተኛ አጋማሽ በርካታ አጋጣሚዎችን ፈጥረናል (ፀጋዩ ኪዳነማርያም...
በፌደሬሽኑ በተጣለበት ቅጣት ምክንያት ሁለት ጨዋታዎችን ከሜዳ ውጭ ለመጫወት የተገደዱት ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ላይ ወላይታ ድቻን አስተናግደው በጨዋታ በልጠው 1-0 ተሸንፈዋል። ሀድያ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለሚሳተፉ ክለቦች የተጫዋቾች ዝውውር ምዝገባ (Transfer Match System) ባለሙያዎች የተጫዋቾች ምዝገባ የመረጃ አያያዝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident